Amharic | Land Portal
Language code (ISO 639-1): 
am
Language code (ISO 639-3): 
amh
Informes e investigaciones
Diciembre 2004
Etiopía

Local and indigenous communities across the world are advancing innovative sustainable development solutions that work for people and for nature. Few publications or case studies tell the full story of how such initiatives evolve, the breadth of their impacts, or how they change over time.

The Institute of Land Administration in Bahir Dar University was established in 2006 by launching the first BSc program in Land Administration in Ethiopia. The establishment of the institute was initiated by the then Environmental Protection, Land Administration and Use Authority (EPLAUA) of the Amhara National Regional State. Institute’s establishment was supported by Royal Institute of Technology (KTH), Sweden and financed by the Swedish government through Sida.

Manual y guías
Mayo 2019
África
África oriental
Etiopía

የነዚህ የበጎ ፈቃድ መመሪያዎች አላማ የመሬት፣ የአሳ እንዲሁም የደን ይዞታ አስተዳደርን ለማሻሻል ምሪት መስጠት ብሎም እንደማጣቀሻ ማገልገል ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የተሰኘው መርሆን መሠረት ያደረገ እና የሰው ልጆችን በቂ ምግብ የማግኘት መብት በአገር አቀፍ የምግብ ዋስትና ማዕቀፍ ውስጥ በዘላቂነት እውን እንዲሆን ድጋፍ መስጠት ነው። የነዚህ መመሪያዎች አላማ ረሃብን እና ድህነትን ለማጥፋት ለሚደረገው አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ርብርብ አስተዋጽዖ ማድረግ ሲሆን ይኸውም ቀጣይነት ያለው የመሬት ልማት ለዕድገት መሠረታዊ ጉዳይ ነው የተሰኘውን መርሆ በማንገብ ፍትሃዊ የመሬት፣ የአሳ እና የደን ሀብ

Manual y guías
Diciembre 2016
África
África oriental
Etiopía

በግብርና ስራ ላይ የሚውል ኢንቨስትመንት በምግብ ራስን አለመቻልንና ድህነትን ለመቀነስ እጅጉን አስፈላጊ ነው፡፡ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በታዳጊ አገሮች ውስጥ የእርሻ ቦታ ተፈላጊነት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል፡፡ በዚህ አኳያ መሬት አጉዋጊ መስህብነት ያለው ቋሚ ንብረት ተደርጐ ይወሰዳል፡፡ በማህበራዊ ዘርፍ ረገድ በመሬት ላይ የሚደረጉ ኢንቨስትመንቶች ቅይጥ ውጤቶችን አምጥተዋል፡፡ እንደነዚህ ያሉ ኢንቨስትመንቶች የአንዱን አካባቢ ማህበረሰቦች ተጠቃሚ የማድረግ አቅም አላቸው፡፡ ይህም አነስተኛ አቅም ያላቸው ገበሬዎች የካፒታል፡ የቴክኖሎጂ፣ የእውቀትና የግብይት ቦታዎች አቅራቦት እንዲኖራቸው በማድረግ ነው፡፡ ከዚሁ ጐን ለጐን የላቀ

Manual y guías
Diciembre 2018
África
África oriental
Etiopía

በኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት የግብርና ኢንቨስትመንት ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የማህበራዊና አካባቢ የስነ ምግባር ደንብ የተዘጋጀው የግብርና ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ሁሉን አቀፍ ፣ዘላቂ ፣ ግልጽነት የሰፈነባቸው እና ሰብአዊ መብቶችን የሚያከብሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይችሉ ዘንድ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ የስነ ምግባር ደንብ ሰነድ ነው ፡፡ ይህ ሰነድ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸርና ግብርና ኢንቨስትመንት ባለስልጣን የግብርና ኢንቨስትመንት ልማት በተገቢው መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ መመሪያዎችን ለማዘጋጀት ባሳየው ቁርጠኝነት ምክንያት ነው፡፡

Comparta esta página